
ቦሬክስ ሁሉን አቀፍ ዲጂታል የስነ ምግብ እና የአካል ብቃት መከታተያ ፕላት ፎርም
ከ BOREX ጋር አካልዎንና ጤናዎን ይቀይሩ
ሙያዊ የአመጋገብ ምክክር፣ ግላዊ የምግብ ዕቅዶች፣ የአካል ብቃት ፕሮግራሞች እና የኦን ላይን ስልጠና። ዛሬ የጤናማ ሕይወት ጉዞዎን ይጀምሩ።
የራስዎን የምግብ እቅድ ያዘጋጁ
እንደ እርስዎ የካሎሪ እና የንጥረ ነገሮች ግብ መሰረት ለማዘጋጀት የተሟላ የኢትዮጵያ እና የውጭ ሀገር የምግብ ዝርዝሮችን ያግኙ።
ስለ ቦሬክስ
እኛ ማን ነን
ለዘላቂ የጤና ለውጥ የተሰጠ ዘመናዊ የአመጋገብና የአካል ብቃት መከታተያ ፕላትፎርም።
የእኛ ታሪክ
ቦሬክስ በቀላል እና ግልጽ ተልዕኮ ላይ የተመሠረተ ሙያዊ ጤናማ የአመጋገብ እና የአካል ብቃት መረጃን ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ለሌሎች በቀላሉ በማዳረስ ላይ የሚገኝ ፣ ሳይንሳዊ ዘዴዎችን ከባህላዊ እሴቶች ጋር ያጣመረ የአመጋገብ እቅድ እና የአካል ብቃት ስልጠናዎች እና ምዘናዎች መገኛ ሆነን የጤናዎ አጋር እና ደጋፊ ነን።
ራዕይ
በምስራቅ አፍሪካ ግንባር ቀደም ዲጂታል-የመጀመሪያ የአመጋገብና አካል ብቃት ፕላት ፎርም መሆን።
ተልዕኮ
እያንዳንዱ ሰው በግላዊ አመጋገብ እና በውጤታማ የአካል ብቃት ስልጠና በማገዝ ቀጣይ ህይወታቸውን ጤናማ እንዲያደርጉ ማስቻል ነው።
መሠረታዊ እሴቶች
- ሳይንሳዊ አቀራረብ
- ግላዊ እንክብካቤ
- ከፈጣን መፍትሄዎች ይልቅ ዘላቂነት
- ከሞራል እና ባህል ጋር መጣጣም
- ታማኝነትና ግልጽነት
- ቀጣይነት ያለው የጤና ድጋፍ
ለምን BOREX?
- ሰርቲፋይድ የስነ ምግብ ባለሙያዎች እና የአካል ብቃት አሰልጣኞች
- ኢትዮጵያዊ የምግብ ዕቅዶች
- የኦን ላይን እና በአካል ስልጠናዎች
- እውነተኛ የለውጥ ክትትል
- የደጋፊነት ማህበረሰብ ስብስብ
አገልግሎቶቻችን
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ከእርስዎ የአኗኗር ዘይቤ እና ግቦች ጋር የተጣጣሙ ሳይንሳዊ እና ሁሉን አቀፍ መርሃ ግብሮች።
በስነ ምግብ ዙርያ ማማከር
አንድ ለ አንድ ክትትል እና ግላዊ የምግብ ዕቅዶች።
ጤናማ የሰውነት ክብደት መቀነስ
ቀጣይነት ያለው ሰውነት ስብ ላይ ትኩረት ያደረገ ቅነሳ መርሃ ግብር።
ጤናማ የሰውነት ክብደት መጨመሪያ
ከመደበኛ በታች ክብደት ላላቸው ደንበኞች የምግብ እና የአካል ብቃት መርሃ ግብር።
ጡንቻ ለመገንባት
ጡንቻ የማሳደጊያ ምግቦች እና የስልጠና ስልቶች።
የስፖርት ስነ ምግብ
የስፖርተኞችን አፈፃፀም የሚያሻሽሉ እና በፍጥነት ለማገገም የሚረዱ ምግቦች።
ክሊኒካዊ ስነ ምግብ
ለስኳር፣ ለደም ግፊት ወዘተ ተስማሚ የሆነ የምግብ መርሃ ግብር ማዘጋጀት።
የምግብ (ዳይት) መርሃ ግብር
አቅም እና ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ሀገር በቀል የምግብ አማራጮችን የያዘ መርሃ ግብር።
የምግብ ማሟያዎች ጥቆማ
በመረጃ እና ሳይንስ ላይ የተመሰረቱ የምግብ ማሟያዎች ምክረ ሃሳብ መስጠት።
የአካል ብቃት ምዘና
የሰውነት ስብጥር፣ ጥንካሬ እና የአኗኗር ዘይቤን መገምገም።
ለግል የሚዘጋጁ ስልጠናዎች
በአካል እና በቨርቹዋል የሚዘጋጁ የግል የአካል ብቃት ስልጠናዎች።
ኦን ላይን ስልጠናዎች
ሙሉ በሙሉ በኦን ላይን ላይ የተመሰረተ ምቹ ስልጠና።
የስራ ቦታ ጤናማነት
በስራ ቦታ እና በቡድን የጤና ቻሌንጅ ማዘጋጀት፣ መምራት እና ማስተባበር።
የለውጥ ፕሮግራሞች
የለውጥ እቅድዎን ይምረጡ
ሁሉም ጥቅሎች የባለሙያ ምክክር፣ ግላዊ የምግብ ዕቅዶች እና የሂደት ትንተናዎችን ያካትታሉ።
የጤና ስሌቶች
የሥነ-ምግብ እና የአካል ብቃት ማስያዎች
ለጤና ግቦችዎ የተዘጋጁ ሳይንሳዊ የሰውነት ስብጥር፣ የካሎሪ ወጪ እና የአመጋገብ ስሌቶች። እነዚህ ስሌቶች በምክንያት ላይ የተመሰረቱ ሳይንሳዊ ግምቶች እንጂ ሙሉ በሙሉ የክሊኒካዊ ምርመራዎችን የማይተኩ መሆናቸውን ልብ ይበሉ!
የሰውነት ክብደት መጠን ጠቋሚ (BMI)
የስነ ምግብ ዕቅዶች
ግላዊ የአመጋገብ ዕቅዶች
ሳይንሳዊ እና ከባህላችን ጋር የተጣጣሙ የምግብ ዕቅዶች።
ክብደት መቀነስ
የካሎሪ ቁጥጥር፣ ለረዥም ጊዜ ጥጋብ የሚሰጥ እና ከኢትዮጵያን ምግቦች ጋር የተስማማ የምግብ ዕቅድ።
ጡንቻ ለመገንባት
ጡንቻ ለመገንባት ከፍተኛ ፕሮቲን የያዙ የምግብ ዕቅዶች።
ለስኳር በሽተኞች
ዝቅተኛ GI ያላቸው እና የደም ስኳርን ለመቆጣጠር የሚያግዝ ተመጣጣኝ የምግብ ዕቅድ።
ለልብ እና ደም ቧንቧ ጤና
የልብ እና የደም ቧንቧዎች ጤና ለመጠበቅ ዝቅተኛ ሶዲየም እና ከፍተኛ ፋይበር ያላቸው ምግቦች።
የኢትዮጵያዊ የምግብ ዕቅዶች
እንጀራ፣ ሽሮ፣ ክትፎ እና የመሳሰሉ ሀገር በቀል የምግብ አማራጮች።
የአትክልት እና ፍራፍሬ ዕቅዶች
በእፅዋት እና አትክልቶች ላይ የተመሰረቱ፣ በፕሮቲን የበለፀጉ አማራጮች።
የስኬት ታሪኮች
ከእውነተኛ ደንበኞች እውነተኛ ውጤቶች
በሳይንሳዊ መንገድ የተገኙ ግላዊ እውነተኛ የጤና ለውጦች።
የስኬት ታሪኮችን በመጫን ላይ...
ለውጥዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?
በነጻ የመጀመሪያ ምክክር ቀጠሮ ያስይዙ ወይም የራስዎን መርሃ ግብር ዛሬ ይጀምሩ። አሰልጣኞቻችን ለመምራት ዝግጁ ናቸው።
ያግኙን
ከእኛ ጋር ይገናኙ
በቀጥታ ስልክ፣ WhatsApp፣ Telegram ወይም በአካል አዲስ አበባ ቢሮአችን ይጎብኙን።
+251 919 09 7939